This league has no upcoming matches.
በእግር ኳስ የውርርድ ገበያ ውስጥ ከባድ ከሆኑት የውርርድ ምርጫዎች ውስጥ የጨዋታዎችን ትክክለኛ የመጨረሻ ውጤት የሚገመትበት ምርጫ ነው፡፡ ምክንያቱም የጨዋታዎችን ውጤት ያለምንም ስህተት መገመት በጣም አስቸጋሪ ነው። የትክክለኛ ውጤት ውርርድ ገበያ ምንም እንኳን ፈታኝ ቢሆንም ለውርርዱ የሚሰጠው ዋጋ ወይም ኦድ ግን በጣም ከፍ ያለ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ተጫዋቾች በዚህ የውርርድ አይነት ካሸነፉ ትልቅ ብር የማግኘት ዕድል አላቸው፡፡ ይህን የውርርድ አይነት ለማሸነፍ እርስዎ የሚጫወቱበትን የጨዋታ ውጤት በትክክል መተንበይ ይጠይቃል፡፡