DRAW 1 - 1
Odds not available
DRAW 1 - 1
Odds not available
DRAW 1 - 1
Odds not available
DRAW 1 - 1
Odds not available
DRAW 1 - 1
Odds not available
DRAW 1 - 1
Odds not available
DRAW 2 - 2
Odds not available
DRAW 1 - 1
Odds not available
Here you can find the latest predictions for the soccer matches today. The soccer matches today consists of 28 fixtures. We have predictions for each one of the fixtures. Our top 10 match predictions for the soccer matches today are:
- For Valencia vs Alaves we think the match will end with a score 1 - 1.
- For Deportivo La Coruña vs Granada we think that Deportivo La Coruña will win.
- For Santa Clara vs Vitoria Guimaraes we think the match will end with a score 1 - 1.
- For Campinense vs Sousa we think that Sousa will win.
- For Náutico vs Sport Recife we think the match will end with a score 2 - 1.
- For USM Alger vs CS Constantine we think that CS Constantine will win.
- For Ceará vs Fortaleza we think the match will end with a score 1 - 1.
- For Tepatitlán vs Mineros de Zacatecas we think that Tepatitlán will win.
- For Sporting Cristal U20 vs Olimpia U20 we think the match will end with a score 2 - 2.
- For Deportivo Saprissa vs Herediano we think that Deportivo Saprissa will win.
የዛሬ ጥቆማዎች
ለዛሬ ባዘጋጀናቸው የእግር ኳስ ግምቶች ውስጥ ምን ማግኘት ይችላሉ? በየዕለቱ የሚደረጉ ብዙ ጨዋታዎችን ግምት እና ጥቆማ ወደ እናንተ የምናደርስ ሲሆን ከ20-30 የሚደርሱ ተጠባቂ የሆኑና ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸውን የእግር ኳስ ጨዋታ ትንበያዎች መርጠን እናቀርባለን፡፡ ለጥቆማ የሚቀርቡት የጨዋታዎች መጠን እንደየቀኑ የሚለያይ ሲሆን አንዳንድ ቀን እስከ 30 የሚደርሱ የጨዋታ ዝርዝሮች ሊካተቱ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴም ደግሞ ለቀኑ የተመረጡ ምርጥ አምስት ጨዋታዎች ግምት እና ጥቆማ ብቻ ሊቀርብ ይችላል።
በየቀኑ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ታዋቂና ከፍተኛ ደረጃ ባላቸው የእግር ኳስ ሊጎች ላይ እናተኩራለን፡፡ እነዚህም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፣ ቡንደስሊጋ፣ ላ ሊጋ እና ሊግ 1ን ያጠቃልላሉ። በእነዚህ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎችን ግምትና ጥቆማ ካቀረብን በኋላ በመቀጠል ከሌሎች ቀሪ ሊጎች ውስጥ ደንበኞቻችንን ሊስቡ የሚችሉ ጨዋታዎችን መርጠን የውጤት ትንበያዎችን እናስቀምጣለን፡፡
ዛሬ ለሚካሄዱ የእግር ኳስ ጨዋታዎች የሙሉ ጊዜ የውጤት ጥቆማዎችን እንሰጣለን። እነዚህ ትንበያዎች በሁለቱም ቡድኖች በሙሉ የጨዋታ ሰዓት ለሚገኙ ጠቅላላ ድምር ግቦች የተሰጠ ግምት ነው።

